በሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ (Amharic) Buy on Amazon
Facebook LinkedIn

በሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ (Amharic)

Book Details
ISBN / ASIN B00EDMKOZ2
ISBN-13 978B00EDMKOZ2
Sales Rank #99,999,999
Marketplace United States 🇺🇸
Description
• ከያንዳንዱ ሙስሊም ቤት ሊጠፋ የማይገባ የመጀመሪያውና ግዙፉ በሥዕል የተደገፈ የፍቅህ ዕውቀት ፕሮጅክት
• ለግለሰቦች፣ለሴቶች ስብስቦች፣ለበጎ አድራጎት ማህበራት፣ ለተቋማት . . . የዕባዳ አፈጻጸም ፍቅህን ለማስተማር የተሟላ ካሪኩለም
• ቀላልና በሥዕል በተደገፈ ዘዴ ሙስሊሞችን ከክታብና ከሱና (ከቁርኣንና ከነቢዩ ﷺ ሐዲስ) ጋር የሚያስተሳሰር
• እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የማስተማሪያ ስልቶችን በመጠቀም የዕባዳ አፈጻጸም ሕጎችን (አሕካምን) ለሙስሊሞች ገርና ቀላል የሚያደርግ
• ትምሕርቱ ነብዩ ﷺ ‹‹እኔ ስሰግድ ባያችሁኝ መሰረት ስገዱ›› እንዳሉት ዓይነት በዓይን እያዩ በመማር ላይ የተመሰረተ
• እያንዳንዱ ክፍለ ትምሕርት ከቪዲዮ ፊልም በተጨማሪ የማብራሪያና የማስተማሪያ ሥዕሎች ያሉት
• በመላው ዓለም ላይ አምስት ቢሊዮን ሰዎች በሚናገሯቸው 14 የተለያዩ የዓለም ቋንቋዎች የተተረጎመ
• ከመጽሐፉ ጋር ከ50 የሚበልጡ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች፣ ብዙ አስርት የፍቅህ መጻሕፍትና ኦዲዮ ያካተተ ዐውደ ፍቅህ (ኢንሳይክሎፔዲያ) አብሮት የተካተተ
Donate to EbookNetworking
No Prev
No Next